Dire Dawa University Undergraduate And Graduate Programs 2018/2019 | Check DDU Full Undergraduate And Graduate Programs.
Dire Dawa University Undergraduate And Graduate Programs 2018… Dire Dawa University, DDU Undergraduate And Graduate Programs for the 2018/2019 academic session are out. See more details below;
Are you aware that the Dire Dawa University has officially released her highly anticipated DDU 2018/2019 Undergraduate And Graduate Programs, which contains the names of all Academic Programs in the academic institution for the 2018/2019 academic session.
Contents
DDU Undergraduate And Graduate Programs 2018
How to Access the DDU Provisional Undergraduate And Graduate Programs 2018/2019
ለድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የማታ መርሀ -ግብር ቅድመ-ምረቃ እና ድህረ-ምረቃ ተማሪዎች በሙሉ
የ2015 ዓ/ም የማታ መርሀ-ግብር የትምህርት ዘመን የ1ኛ፣ 2ኛ እና 3ኛ ዓመት ተማሪዎች ምዝገባ በቀን 01 እና 02/02/2015 ዓ/ም መሆኑ ይታወቃል፡፡
በተጨማሪም የድህረ-ምረቃ የመደበኛ እና የማታ መርሀ-ግብር ተማሪዎች ምዝገባ ጥቅምት 01/01/2015 ዓ/ም መሆኑ ይታወቃል፡፡
ተ/ቁ | የመጀመሪያው
ፕሮግራም |
የተቀየረው
ፕሮግራም |
|
1 | የቅድመ-ምረቃ የማታ መርሀ-ግብር ተማሪዎች 1ኛ፣2ኛ እና 3ኛ ዓመት | ጥቅምት 01 እና 02/2015 ዓ/ም | ጥቅምት 05 እና 06/2015 ዓ/ም |
2 | ድህረ-ምረቃ የማታ እና የመደበኛ መርሀ-ግብር ተማሪዎች 1ኛ እና 2ኛ ዓመት | ጥቅምት 01/2015 ዓ/ም | ጥቅምት 05/2015 ዓ/ም |
ማሳሰቢያ፡- ለድህረ-ምረቃ ተማሪዎች ጥቅምት 6/2015 ዓ/ም እና ለቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች ጥቅምት 7 እና 8/2015 ዓ/ም ለምትመዘገቡ ቅጣት እንዳለው እናሳውቃለን፡፡