Addis Ababa University General outline of full-day program 2018/2019 | Check AAU General outline of a full-day program.
Addis Ababa University General outline of full-day program 2018… AAU General outline of full-day program 2018/2019 academic session are out. See more details below;
Are you aware that Addis Ababa University has officially released her General outline of the full-day program 2018/2019? This is to inform all newly admitted student at Addis Ababa University that the General outline of a full-day program is out.
Addis Ababa University General outline of full-day program 2018/2019
በ2018/2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሰቲ ለተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች በሙሉ ጥቅምት 13 ቀን 2018/2019 ዓ.ም ሙሉ ቀን ከዚህ በታችበተቀመጠው መርሃ ግብር መሰረት አጠቃላይ ኦሬንቴሽን የሚሰጥ ስለሆነ በቦታው እንድትገኙ ጥሪ እናስተላልፋለን
ተ.ቁ | የትምህርት ዘርፉ | የተማሪዎች ብዛት | ኦሬንቴሽኑ የሚሰጥበት ቦታ | ሰዓት |
1 | ኢንጂነሪንግ (Engineering ) | ዋናው ግቢ 6ኪሎየተማሪዎችምግብ ቤት (ልደት አዳራሽ) | 3፡00 – 10፡00( ሙሉቀን ) | |
2 | ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ(Buseness and Economics) | ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅአዳራሽ | 3፡00 – 10፡00( ሙሉቀን ) | |
3 | ሶሻል ሳይንስ ሂዩማኒቲስ እና ትምህርትናባህርያት ጥናት ኮሌጅ(Other Social Science, Humanities, Education and Behavioral Studies ) | ዋናው ግቢ ኔልሰን ማንዴላ ህንጻ(አዳራሽ) | 3፡00 – 10፡00( ሙሉቀን ) | |
4 | ተፈጥሮ ሳይንስ(Natural & Compu. Science ) | ተፈጥሮ ሳይንስ ኮሌጅ | 3፡00 – 10፡00( ሙሉቀን ) | |
5 | ስነ–ጥበባት ኮሌጅ ፣ህግ ት/ቤት(Theater ,Fine Arts & Music)
Law |
ባህል ማዕከል | 3፡00 – 10፡00( ሙሉቀን ) | |
6 | ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ና (Medicine, Other Health Science and Dental Medicine | ዋናው ግቢ የተማሪዎች ሻይ ቤት | 3፡00 – 10፡00( ሙሉቀን ) |
በ2015 ዓ.ም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሰቲ ለተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች በሙሉ ጥቅምት 14 ቀን 2015 ዓ.ም ጠዋት ከዚህ በታች በተቀመጠውመርሃ ግብር መሰረት የአካዳሚክ ኦሬንቴሽን የሚሰጥበት ቦታ እና መርሃ ግብር ዝርዝር
ተ.ቁ | የትምህርት ዘርፉ | ኦሬንቴሽኑ የሚሰጥበት ቦታ | ሰዓት |
1 | ኢንጂነሪንግ (Engineering ) | ዋናው ግቢ 6ኪሎየተማሪዎች ምግብ ቤት(ልደት አዳራሽ) | 3፡00 – 6፡30 (ጠዋት ) |
2 | ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ(Buseness and Economics) | ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ አዳራሽ | 3፡00 – 6፡30 (ጠዋት ) |
3 | ሶሻል ሳይንስ ሂዩማኒቲስ እና ትምህርትናባህርያት ጥናት ኮሌጅ(Other Social Science, Humanities, Education and Behavioral Studies ) | ዋናው ግቢ ኔልሰን ማንዴላ ህንጻ | 3፡00 – 6፡30 (ጠዋት ) |
4 | ተፈጥሮ ሳይንስ(Natural & Computational Science ) | ተፈጥሮ ሳይንስ ኮሌጅ | 3፡00 – 6፡30 (ጠዋት ) |
5 | ስነ–ጥበባት ኮሌጅ ፣ህግ ት/ቤት(Theater ,Fine Arts & Music)
Law |
ባህል ማዕከል | 3፡00 – 6፡30 (ጠዋት ) |
6 | ጤና ሳይንስ ኮሌጅና (Medicine, Other Health Science and Dental Medicine | ዋናው ግቢ የተማሪዎች ሻይ ቤት | 3፡00 – 6፡30 (ጠዋት ) |
7 | ሁሉም አዲስ ገቢ ተማሪዎች | እሮብ ከሰአት በኃላ እና ሐሙስ ሙሉ ቀንየትምህርት ክፍል መረጣአርብ ውጤት የምታውቁ መሆኑንእንገልጻለን(ቅዳሜና እሁድ ምዝገባ ሰኞትምህርት ይጀመራል ፡፡ | በተጻፈው በሰረት በቦታችሁ እንድትገኙእናሳስባለን |