NEAEA Grade 12 Result 2019

NEAEA News 2019 (Todays Top Breaking News) Ethiopia: The  NEA (National Assessment Agency) or NEAEA (National Educational Assessment and Examinations Agency) officially release all the latest news in their respective website and social networking sites.

NEAEA Grade 10 Result

NEAEA News 2019.

ውድ የዩኒቨርስቲ መግብያ (12ኛ ክፍል) ብሄራዊ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎችና የተፈታኝ ተማሪ ወላጆች ነሐሴ 1/2015 ዓ.ም የተፈታኝ ተማሪዎች የፈተና ውጤት ዛሬ ነሐሴ 5/2015 ዓ.ም ይለቀቃል ብለን መረጃ መስጠታችን ይታወሳል፡፡ ኤጀንሲው በገጠመው ችግር ምክንያት በዛሬው እለት ውጤቱን መልቀቅ አለመቻሉን እየገለጸ ለተፈጠረው መዘግየት ይቅርታ እየጠየቀ ውጤቱን ከሁለት ቀን ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ የምንለቅ መሆኑን በትህትና እንገልጻለን፡፡

በ2015 ዓ.ም. የኢት/አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትም/ማጠናቀቂያ ፈተና (12ኛ ክፍል) ተፈታኞች እና አስፈታኝ ትምህርት ቤቶች ዝርዝር ማስታወቂያ ከዝህ ማውረድይችላሉ።

(በሰኔ 6፣7፣10 እና 11/2015 ዓ.ም የተሰጠው የዩንቨርስቲ መግቢያ (የ12ኛ ክፍል) ፈተና ነሐሴ 5/2015 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ ይፋ እንደሚደረግ ኤጀንሲያችን ያሳውቃል፡፡)
100% Conformed NEWS

All the students can check the top breaking news from NEA or NEAEA Ethiopia. As soon as we received any updates or breaking news we will update in this page. On an important note, students must check the official website www.neaea.gov.et.

የመንግስት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ምደባ ይፋ ሆነ
ከግንቦት 27-30/2010 ዓ/ም በተሰጠው የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ /የ12ኛ ክፍል ፈተና 154,010 ወንዶች እንዲሁም 127,964 ሴቶች በድምሩ 281,974 ተማሪዎች የወሰዱ ሲሆን በሐምሌ 24/2010 ዓ/ም ውጤት ይፋ መደረጉ ይታወሳል፡፡ ኤጀንሲያችን ውጤቱን ከገለጸበት ጊዜ ጀምሮ ለምደባው የሚረዱ የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን ሲያካሂድ ቆይቶ ምደባውን በዛሬው ዕለት 25/01/2015 ዓ/ም ከ8 ሰዓት ጀምሮ ይፋ ይደርጋል፡፡
ምደባው የተማሪዎችን ውጤት፣ የፊልድ እና የዩንቨርስቲ ምርጫ፣ የዩንቨርስቲዎችን የቅበላ አቅም፣ የወንዶችና የሴቶችን ምጥጥን ማዕከል ባደረገ እንዲሁም የልዩ ድጋፍ ተጠቃሚዎችን /በማጥባት ላይ የሚገኙ ሴቶችን፣ ዓይነ ስውራንን፣ መስማት የተሳናቸውን፣ አካል ጉዳተኞችን/ በተጨማሪም የጤና እክል ያለባቸው እና ከታወቀ የመንግስት ሆስፒታል የሜዲካል ቦርድ ማረጋገጫ ያቀረቡት ላይ የማጣራት ስራዎችን ካካሄደ በኋላ ተከናውኗል፡፡
በዚሁም መሰራት በዘንድሮው የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና የማለፊያ ነጥቡን አሟልተው ያለፉ 138,283 የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ሲሆኑ 75,338 የማህበራዊ በድምሩ 213,621 ናቸው፡፡
ከነዚህም መካከል 98,576 የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች እና 51229 የማህበራዊ ሳይንስ በድምሩ 149,805 ተማሪዎች በቅዱስ ጳውሎስ፣ በሳይንስ እና ቴክኖሎጂ እንዲሁም ባሉት 43 የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታቸውን ይከታተላሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡
በኤጀንሲያችን በ43ቱ የመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት /ዩንቨርስቲዎች/ ምደባ ይካሄድባቸዋል ተብለው የሚጠበቁት 9,5681 የተፈጥሮ ሳይንስ፣ 51,066 የማህበራዊ ሳይንስ በድምሩ 146,747 ተማሪዎች ይሆናሉ፡፡
ኤጀንሲው ከላይ የተጠቀሱትን የማጣራት ስራዎች በማከናወን ሂደት ውስጥ በመቆየቱ ምክንያት ምደባው ዘገየ በማለት ቅሬታችሁን ስታሰሙ ለነበራችሁ ተማሪዎች እና የተማሪ ቤተሰቦች ከወዲሁ ይቅርታ እየጠየቅን ተማሪዎች በተመደባችሁባቸው የትምህርት ተቋማት በምትሄዱበት ወቅት የነገዋ ኢትዮጵያ በእናንተ ትከሻ ላይ መሆኗን በመገንዘብ በትምህርታችሁ ላይ ብቻ ትኩረት በመስጠት ውጤታማ በመሆን ለሀገራችን እድገት እና ልማት የበኩላችሁን አስተዋጽኦ ታበረክቱ ዘንድ ኤጀንሲችን ከአደራ ጭምር መልዕክቱን ያስተላልፋል፡፡
ተማሪዎች ምደባችሁን በኤጀንሲው ድረ-ገጽ app.neaea.gov.et በመግባት ማየት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
መልካም ዕድል!

READ ALSO:  neaea.gov.et Grade 10 Result 2015

GCAO Ethiopia: Addis Ababa, September 19, 2015 (Ethiopia’s organization)

የዩኒቨርሲቲ ትምህርት በጥቅምት ወር የመጀመሪያ ሳምንት ይጀመራል

የትምህርት ሚኒስቴር የ2015 ትምህርት ዘመን በጥቅምት የመጀመሪያ ሳምንት እንደሚጀመር አስታወቀ።

በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ ሚኒስትር ደኤታ ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌ ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንደተናገሩት፤ የትምህርትና ስልጠና ፍኖተ ካርታ ማዘጋጃ ጥናት ላይ ሰፊ ውይይት ለማካሄድ፣ በመስከረም ወር ያሉትን ብሄራዊና የሀይማኖታዊ በአላትን እንዲሁም የትራንስፖርት አገልግሎትን ከግምት በማስገባት በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ትምህርት መስጠት የሚጀመረው ከጥቅምት ወር የመጀመሪያው ሳምንት ጀምሮ ይሆናል።

የአዲስ ተማሪዎች ምደባም በቀናት ውስጥ ይፋ የሚደረግ ይሆናል ያሉት ዶ/ር ሳሙኤል፤ ይህን ተከትሎ ዩኒቨርስቲዎች በሚያወጡት ፕሮግራም መሰረት ነባርና አዲስ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታቸው እንዲገቡ የሚደረግ ይሆናል።

READ ALSO:  NEAEA Grade 8 Results 2015 - neaea.gov.et

ዩኒቨርስቲዎችም ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተናገድ አስፈላጊውን ዝግጅት አጠናቀዋል።
የ10ኛ ክፍል ወይም የመሰናዶ መግቢያ ሀገር አቀፍ ፈተና ያልቀረ መሆኑንና በነበረበት የሚቀጥል መሆኑንም አስታውቀዋ።

GCAO Ethiopia NewsGCAO Ethiopia NewsGCAO Ethiopia News

News on 18th September 2019:

Good News! Grade 10 Result 2019 is published now! please check “app.neaea.gov.et” for results!

  • A student life skills training was started Students who scored high scores in the 12th graduate entrance exam in 2015 started life skills training at the Ethiopian Civil Service University.

News on 13 September 2019:

www.neaea.gov.et breaking news

News on 7th September 2019:

  • ከግንቦት 22-24/2010 ዓ.ም ለ1,200,676 ተማሪዎች የተሰጠው የኢትዮጵያ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሰርተፍኬት /የ10ኛ ክፍል ፈተና/ ክፍል ውጤት ይፋ መሆንን አስመልክቶ ዛሬ 2/13/2010 ዓ.ም ከቀኑ 10 ሰዓት ላይ ለተለያዩ ሚዲያዎች መግለጫ የምንሰጥ መሆኑን እየገለጽን ተማሪዎች ውጤታችሁን ከተጠቀሰው ሰዓት ጀምሮ በኤጀንሲው ድረ-ገጽ app.neaea.gov.et በመግባት ማየት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
READ ALSO:  WACHAMO UNIVERSITY Student Results 2018 - Check Online Now

3 Comments

  1. MULUKEN MENGISTU KEBEDE August 15, 2019
  2. Anonymous August 18, 2019
  3. MIFTAY August 26, 2019

Leave a Reply