NEAEA Result News 2019

NEAEA News 2019 (Todays Top Breaking News) Ethiopia: The  NEA (National Assessment Agency) or NEAEA (National Educational Assessment and Examinations Agency) officially release all the latest news in their respective website and social networking sites.

NEAEA News 2018 (Todays Top Breaking News) Ethiopia

NEAEA News

NEAEA News 2019

ለተከበራችሁ የ2015 የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች
የ2015 የፈተና ውጤት መለቀቅን ተከትሎ ከውጤቱ ጋር የተያያዙ ጥያቄዎች ማቅረባችሁ ይታወሳል። በዚሁ መሠረት ኤጄንሲው ለጉዳዩ ልዩ ትኩረት ሠጥቶ ባደረገው ማጣራት የስኮላስቲክስ አፕቲቲዩድ ትምህርት ኮድ 21 እና 22 የመልስ መፍቻ “Answer Key” ለማረሚያ ማሽን ሲሠጥ መቀያየር እንደነበረ ማረጋገጥ ተችሏል። በዚህ መሠረት በትክክለኛው የመልስ መፍቻ መሠረት ታርሞ የተስተካከለው ውጤት ለተማሪዎች ተለቋል። በአዲሱ ውጤት መሠረት በኮድ 21 እና 22 ከተፈተኑ ተማሪዎች መካከል የ148,734 ተማሪዎች ውጤት በማዳግ ለውጥ አሳይቶዋል። ስለሆነም ተማሪዎች ውጤቱን በተለመደው መንገድ ኦንላይን ገብተው ማየት የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን። (ውጤታችሁን በSMS የምታዩ ተማሪዎች አዲሱ ውጤት በነገው ቀን የሚጫን ይሆናል)

READ ALSO:  Ethiopian University Entrance Exam Result 2019/2022

በሌሎች የትምህርት ዓይነቶች ላይ የቀረቡ አቤቱታዎች በተመለከት በተቀሩ የትምህርት ዓይነቶች ላይ የመልስ ቁልፍ ችግር አለማጋጠሙ ተረጋግጧል። ነገር ግን በግለሰብ ደረጃ የቀረቡ ሁሉም አቤቱታዎች እየተጣሩ እንደተለመደው መልስ የሚሠጥ መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን።

ለ12ተኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ
የዩንቨርስቲ መግቢያ /የ12ኛ ክፍል/ ፈተና ውጤት በትላንትናው ዕለት 7/12/2015 መለቀቁ ይታወሳል፡፡ ይህንንም ተከትሎ በዛሬው ዕለት በስኮላስቲክ አፕቲቲዩድ የፈተና ውጤት ላይ ከተማሪዎች፣ ከወላጆች እና ከመምህራን ስፋት ያለው ቅሬታ በመቅረቡ የማጣራት እርምጃ በመውሰድ ላይ የምንገኝ ሲሆን በአጭር ቀናት የማስተካከያ እርምጃ ወስደን ስለምንገልጽ እንደተለመደው በትዕግስት እንድትጠባበቁ እንጠይቃለን፡፡

የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ የፈተና ውጤቶዎ ላይ ቅሬታ ለማቅረብ ከፈለጉ ይህንን ሊንክ ተጭኖ የሚመጣውን ፎርም በመሙላት ቅሬታዎን ያቅርቡ

በአገር አቀፍ የትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች ኤጀንሲ የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ብሄራዊ ፈተና አስመልክቶ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ ከዝህ ማውረድ ይችላሉ።

READ ALSO:  How To Check Grade 12 Ethiopian National Examination Result 2015

በ2015 ዓ.ም. የኢት/አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትም/ማጠናቀቂያ ፈተና (12ኛ ክፍል) ተፈታኞች እና አስፈታኝ ትምህርት ቤቶች ዝርዝር ማስታወቂያ ከዝህ ማውረድይችላሉ።

ውድ የዩኒቨርስቲ መግብያ (12ኛ ክፍል) ብሄራዊ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎችና የተፈታኝ ተማሪ ወላጆች ነሐሴ 1/2015 ዓ.ም የተፈታኝ ተማሪዎች የፈተና ውጤት ዛሬ ነሐሴ 5/2015 ዓ.ም ይለቀቃል ብለን መረጃ መስጠታችን ይታወሳል፡፡ ኤጀንሲው በገጠመው ችግር ምክንያት በዛሬው እለት ውጤቱን መልቀቅ አለመቻሉን እየገለጸ ለተፈጠረው መዘግየት ይቅርታ እየጠየቀ ውጤቱን ከሁለት ቀን ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ የምንለቅ መሆኑን በትህትና እንገልጻለን፡፡

በ2015 ዓ.ም. የኢት/አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትም/ማጠናቀቂያ ፈተና (12ኛ ክፍል) ተፈታኞች እና አስፈታኝ ትምህርት ቤቶች ዝርዝር ማስታወቂያ ከዝህ ማውረድይችላሉ።

(በሰኔ 6፣7፣10 እና 11/2015 ዓ.ም የተሰጠው የዩንቨርስቲ መግቢያ (የ12ኛ ክፍል) ፈተና ነሐሴ 5/2015 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ ይፋ እንደሚደረግ ኤጀንሲያችን ያሳውቃል፡፡)
100% Conformed NEWS

READ ALSO:  Raya University Results Portal

All the students can check the top breaking news from NEA or NEAEA Ethiopia. As soon as we received any updates or breaking news we will update in this page. On an important note, students must check the official website www.neaea.gov.et.

Leave a Reply